ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት

ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት 

 


ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኢጣሊያ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል

 

ታላቅ የምሥራች በኢጣሊያን እና አካቢው ሀገረ ስብከት የሕንፃ ቤተ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በጎ ፈቃድ ክርስቲያን ግዥ ተፈጸመ

 

የኢጣሊያን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ከአሥራ አምስት በላይ አጥቢያ ተወካዮች በተገኙበት የኢጣሊያና አካባቢው ሀ/ስብከት የ2016 ዓ/ም አጠቃላይ ዓመታዊ ጉባዔ ነሐሴ 23/2016 ዓ/ም በኢጣሊያ ዋና ከተማ ሮም ለስድስተኛ ጊዜ ተካሄደ በስብሰባው

    •  በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የኢጣሊያን እና አካቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሀገረ ስብከቱ የስራ ሪፓርት እንዲሁም የ2017 የበጀት ዓመት የሥራ እቅድ ቀርቦ ጸድቋል
    • የየአጥቢያው 2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ተገምግሟል የ2017 ዓ.ም የሥራ እቅድ ቀርቧል
    • ከአጥቢያዎች የሀገረ ስብከት ዓመታዊ ክፍያ ከነበረው በ3% እንዲሻሻል ተውስኗል
    • ከየአጥቢያ አስተዳዳሪዎችና ተውካዮች ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ ተሰጥቷል የምስል መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ

የምስል መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ

 

 



አድራሻ፦​ 

ሀገረ ስብከቱን ለማግኘት ጥያቄዎትን ለማቅረብ ከዚህ በታች የተመለከተውን አድራሻዎች ይጠቀሙ፡፡ 

ፓስታ አድራሻ:

Via Castelpizzuto n. 21, 00131
Roma, Italy

ስልክ: 

+4746306684 / +393501328030         
+393332346917/+32485534096

ኢሜይል፦
secretary@eotcit.org